LibreOffice 7.1 እርዳታ
የ ዳታቤዝ ሰነድ ማክሮስ ማዘዋወሪያ አዋቂ የ ነበረውን ማክሮስ ያንቀሳቅሳል ከ ንዑስ-ሰነዶች ከ እሮጌው ቤዝ ፋይል ወደ አዲስ የ ቤዝ ፋይሎች ማክሮስ ማጠራቀሚያ ቦታ ውስጥ
ቀደም ሲል ማክሮስ በ ጽሁፍ ንዑስ-ሰነዶች ፎርሞች እና መግለጫዎች ውስጥ ብቻ መቀመጥ ይችሉ ነበር: አሁን ማክሮስ ማስቀመጥ ይቻላል በ ቤዝ ፋይል ውስጥ: ይህ ማለት ማክሮስ ከ ቤዝ ፋይሎች ውስጥ መጥራት ይቻላል ከ ማንኛውም የ ንዑስ-አካሎች: ፎርሞች: የ ሰንጠረዥ ንድፎች: የ ጥያቄ ንድፎች: የ ንድፍ ግንኙነቶች: ከ ሰንጠረዥ ዳታ መመልከቻ ውስጥ
ነገር ግን: በ ቴክኒክ ችግር የ ተነሳ ማክሮስ ማስቀመጥ አይቻልም በ ሁለቱም ውስጥ: በ ቤዝ ፋይል እና በ ንዑስ-ሰነዶች ውስጥ በ ተመሳሳይ ጊዜ: ስለዚህ እርስዎ ማያያዝ ከ ፈለጉ አዲስ ማክሮስ ወደ ቤዝ ፋይል ውስጥ: የ ነበረውን አሮጌ ማክሮስ የ ተቀመጠውን በ ንዑስ-ሰነዶች ውስጥ: እርስዎ ማንቀሳቀስ አለብዎት አሮጌ ማክሮስ ወደ ቤዝ ፋይሎች ማክሮስ ማጠራቀሚያ ቦታ ውስጥ
የ ዳታቤዝ ማክሮስ አንቀሳቃሽ አዋቂ ማንቀሳቀስ ይችላል ማክሮስ ወደ ቤዝ ፈይሎች ማጠራቀሚያ ቦታ: እርስዎ ከዛ መመርመር ይችላሉ ማክሮስ እና ማረም እንደተፈለገ
ለምሳሌ: ይቻላል ማክሮስ ከ ንዑስ-ሰነዶች ውስጥ ተመሳሳይ የ ክፍል ስም ሊኖራቸው ይችላል ከ ማክሮስ ስሞች ጋር: እርስዎ ካንቀሳቀሱ በኋላ ማክሮስ ወደ መደበኛ ማክሮስ ማጠራቀሚያ ቦታ ውስጥ: እርስዎ ማረም አለብዎት ማክሮስ ስሙን ልዩ ለማድረግ: አዋቂው ይህን አያደርግም
አዋቂው ተተኪ መስራት ይችላል የ ቤዝ ፋይል ወደ ሌላ ፎልደር ውስጥ በ እርስዎ ምርጫ: አዋቂው ይቀይራል ዋናውን የ ቤዝ ፋይል: ተተኪውን አይቀየርም