LibreOffice 7.1 እርዳታ
ለ አሁኑ የ ዳታቤዝ የ ግንኙነት አይነት መቀየሪያ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ከ ዳታቤዝ መስኮት ውስጥ ይምረጡ ማረሚያ - ዳታቤዝ - የ ግንኙነት አይነት
የ ግንኙነት አይነት አዋቂ የያዘው ሶስት ገጾች ነው: እርስዎ ማስተላለፍ አይችሉም ሁሉንም ማሰናጃዎች ከ አንድ ዳታቤዝ አይነት ወደ ሌላ
ለምሳሌ: እርስዎ አዋቂውን መጠቀም ይችላሉ ለ መክፈት የ ዳታቤዝ ፋይል አቀራረቡ ብዙ ጊዜ በ ተገጠመው ዳታቤዝ የሚታወቅ
ይምረጡ እርስዎ መገናኘት የሚፈልጉትን አይነት የ ዳታቤዝ ወደ
ለ ዳታቤዝ አንዳንድ ምርጫዎች መወሰኛ
ለ ዳታ ምንጭ ተጨማሪ ምርጫዎች መወሰኛ