LibreOffice 7.2 እርዳታ
ለ ሰንጠረዥ ስም ያስገቡ እና ይወስኑ እርስዎ ሰንጠረዥ ማሻሻል ይፈልጉ እንደሆን አዋቂው ከ ጨረሰ በኋላ
የ ሰንጠረዥ ስም ይወስናል
ለ ሰንጠረዥ መዝገብ ይምረጡ (ዝግጁ የሚሆነው ለ ዳታቤዝ መዝገብ ድጋፍ ነው)
ለ ሰንጠረዥ ንድፍ ይምረጡ (ዝግጁ የሚሆነው ለ ዳታቤዝ ንድፍ ድጋፍ ነው)
ይምረጡ ለማስቀመጥ እና ለ ማረም የ ሰንጠረዥ ንድፍ
ይምረጡ ለማስቀመጥ የ ሰንጠረዥ ንድፍ እና ይክፈቱ ሰንጠረዥ ዳታ ለማስገባት
ይምረጡ ለ መፍጠር ፎርም ይህን ሰንጠረዥ መሰረት ያደረገ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ መጨረሻ በ ተጠቀሙበት ማሰናጅ በ ፎርም አዋቂ