LibreOffice 7.3 እርዳታ
የ ሰንጠረዥ መደርደሪያ የ ያዛቸው ተግባሮች ለ ሰንጠረዥ መስሪያ ነው ፡ መጠቆሚያውን ወደ ሰንጠረዡ ሲያንቀሳቅሱ ነው የሚታየው
ሰንጠረዥ ወደ ሰነድ ውስጥ ማስገቢያ: እርስዎ እንዲሁም መጫን ይችላሉ የ ቀስት ቁልፎች: ይጎትቱ ለ መምረጥ የ ረድፎች እና አምዶች ቁጥር በ ሰንጠረዥ ውስጥ ለማካተት: እና ከዛ ይጫኑ በ መጨረሻው ክፍል ላይ
ይጫኑ ለ መክፈት እቃ መደርደሪያ እርስዎ የ መደብ ቀለም ለ አሁኑ አንቀጽ የሚመርጡበት: ቀለሙ ይፈጸማል ወደ መደብ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ወይንም ለ ተመረጡት አንቀጾች
Combines the contents of the selected cells into a single cell, retaining the formatting of the first cell in the selection.
አንድ ወይንም ከዚያ በላይ ረድፎች በ ሰንጠረዥ ውስጥ ማስገቢያ: እታች ከ ተመረጠው ቦታ: ከ አንድ በላይ ረድፍ ማስገባት ይችላሉ ንግግሩን በ መክፈት: (ይምረጡ ሰንጠረዥ - ማስገቢያ - ረድፎች ) ወይንም በ መምረጥ ከ አንድ በላይ ረድፍ ምልክቱን ከ መጫንዎት በፊት ሁለተኛው ዘዴ የሚያስገባቸው ረድፎች እርዝመታቸው እኩል ነው መጀመሪያ እንደተመረጠት ረድፎች
አንድ ወይንም ከዚያ በላይ አምዶች በ ሰንጠረዥ ውስጥ ማስገቢያ: እታች ከተመረጠው ቦታ: ከ አንድ በላይ ረድፍ ማስገባት ይችላሉ ንግግሩን በ መክፈት (ይምረጡ ሰንጠረዥ - ማስገቢያ - አምዶች ) ወይንም በ መምረጥ ከ አንድ በላይ አምዶች ምልክቱን ከ መጫንዎት በፊት ሁለተኛው ዘዴ የሚያስገባው አምዶች እርዝመታቸው እኩል ነው መጀመሪያ እንደተመረጠት አምዶች