LibreOffice 7.3 እርዳታ
Adds a footer to the current page style. A footer is an area in the bottom page margin, where you can add text or graphics.
እርስዎ ከ ፈለጉ ጽንበር ወይንም መደብ መሙያ ለ ግርጌ መጨመር ይችላሉ
To insert a footer into the current document, select Footer on, and then click OK.
እርስዎ ከ ፈለጉ ግርጌ ማስፋት ወደ ገጽ መስመሮች: በ ግርጌ ውስጥ ክፈፍ ያስገቡ
በ ፍጥነት የ ጽሁፍ መጠቆሚያውን ከ ጽሁፍ ሰነድ ወደ ራስጌ ወይንም ግርጌ ለማንቀሳቀስ ይጫኑ ትእዛዝ Ctrl+ገጽ ወደ ላይ ወይንም ገጽ ወደ ታች ቁልፍ ይጠቀሙ: ተመሳሳይ ቁልፎችን ይጫኑ የ ጽሁፍ መጠቆሚያውን ወደ ጽሁፍ ሰነድ ለ መመለስ
የ ግርጌ ባህሪዎች ማሰናጃ
ለ አሁኑ የ ገጽ ዘዴ ራስጌ መጨመሪያ
Even and odd pages share the same content. To assign a different footer to even and odd pages, clear this option, and then click Edit.
መጀመሪያ እና ሙሉ/ጎዶሎ ገጾች ተመሳሳይ ይዞታዎች ይካፈላሉ
ክፍተት ያስገቡ እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ገጽ የ ግራ ጠርዝ እና በ ግራ ጠርዝ ግርጌ መካከል
ክፍተት ያስገቡ እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ገጽ የ ቀኝ ጠርዝ እና በ ቀኝ ጠርዝ ግርጌ መካከል
ክፍተት ያስገቡ እርስዎ መተው የሚፈልጉትን ከ ታች ጠርዝ በኩል በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ እና ከ ታች ጠርዝ ግርጌ መካከል
የ ክፍተት ማሰናጃዎችን እና መፍቀጃ የ ግርጌ ማስፊያ ወደ ራስጌ ቦታ መካከል እና በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ
ለ ግርጌ የሚፈልጉትን እርዝመት ያስገቡ
እርስዎ በሚያስገቡት ይዞታ ልክ ራሱ በራሱ የ ግርጌ እርዝመት ማስተካከያ
ለ ድንበር: ለ መደብ ቀለም: ወይንም ለ ግርጌ የ መደብ ድግግሞሽ መግለጫ