LibreOffice 7.3 እርዳታ
የ አሁኑን አንቀጽ አቀራረብ ማሻሻያ እንደ ማስረጊያዎች: እና ማሰለፊያ አይነት የ አሁኑን አንቀጽ ፊደል ለ ማሻሻል: ይምረጡ ጠቅላላ አንቀጹን እና ይምረጡ አቀራረብ - ባህሪ እና ከዛ ይጫኑ በ ፊደል tab ላይ
The paragraph style for the current paragraph is displayed at the Formatting toolbar, and is highlighted in the Styles window.