LibreOffice 7.2 እርዳታ
እርስዎ መምረጥ ይችላሉ አጓዳኝ ክፍሎች: እና ከዛ ማዋሀድ ወደ ነጠላ ክፍል: እርስዎ ትልቅ ክፍል በ ማዋሀድ የ ተፈጠረ: እና መከፋፈል ይችላሉ ወደ ነበረበት እያንዳንዱ ክፍሎች:
እርስዎ ክፍሎች ኮፒ በሚያደርጉ ጊዜ ወደ ታለመው መጠን ውስጥ የ ተዋሀዱ ክፍሎች በያዘው ውስጥ: የ ታለመው መጠን በ መጀመሪያ ይለያያል: ከዛ ኮፒ የ ተደረጉት ክፍሎች ይለጠፋሉ: ኮፒ የ ተደረጉት ክፍሎች የ ተዋሀዱ ክፍሎች ከ ነበሩ: ወደ ነበሩበት ማዋሀጃ ሁኔታ ይመለሳሉ
አጠገቡ ያሉትን ክፍሎች ይምረጡ
ይምረጡ አቀራረብ - ማዋሀጃ ክፍሎች - ክፍሎች ማዋሀጃ እርስዎ ከ መረጡ አቀራረብ - ክፍሎች ማዋሀጃ - ማዋሀጃ እና ክፍሎች መሀል ማድረጊያ በ ተዋሀደው ክፍል ውስጥ የ ክፍሉ ይዞታ መሀከል ይሆናል
መጠቆሚያውን በሚከፈለው ክፍል ውስጥ ያድርጉ
ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች ማዋሀጃ - ክፍሎች መክፈያ