LibreOffice 7.2 እርዳታ
ለ እርስዎ ለ ተመረጡት ሜዳዎች የ ሜዳ መረጃ መወሰኛ
ሜዳ ይምረጡ ለ ማረም እንዲችሉ የ ሜዳ መረጃ
የ ተመረጠውን ሜዳ ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ማስወገጃ
አዲስ ባዶ ዳታ ወደ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ መጨመሪያ
የ ተመረጠውን ሜዳ ስም ማሳያ: እርስዎ ከ ፈለጉ አዲስ ስም ማስገባት ይችላሉ
የሜዳውን አይነት ይምረጡ
እንደ አዎ ከ ተሰናዳ: ለዚህ ዳታ ሜዳ ዋጋዎች ከ ዳታቤዝ ሞተር ውስጥ ይመነጫሉ
እንደ አዎ ከ ተሰናዳ: ይህ ሜዳ ባዶ መሆን የለበትም
ለ ዳታ ሜዳ የ ባህሪዎች ቁጥር መግለጫ
የ ዴሲማል ቦታዎች ቁጥር ያስገቡ ለ ዳታ ሜዳ: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው ለ ቁጥር ወይንም ለ ዴሲማል ዳታ ሜዳዎች ብቻ ነው
ነባር ዋጋ መወሰኛ ለ አዎ/አይ ሜዳ
ያስገቡ የ SQL ትእዛዝ መግለጫ የ ዳታ ምንጭ ትእዛዝ ለ በራሱ-መጨመሪያ የሚገለጽበት ኢንቲጀር ዳታ ሜዳ ለምሳሌ: የሚቀጥለው የ MySQL መግለጫ የተጠቀሙበት በ በራሱ_መጨመሪያ መግለጫ ለ መጨመር የ "id" ሜዳ ለ እያንዳንዱ ጊዜ መግለጫው የ ዳታ ሜዳ ሲፈጥር:
ሰንጠረዥ መፍጠሪያ "ሰንጠረዥ1" ("id" ኢንቲጀር በራሱ_መጨመሪያ)
ለዚህ ምሳሌ: እርስዎ ያስገቡ በራሱ_መጨመሪያ ወደ በራሱ-መጨመሪያ አነጋገር ሳጥን ውስጥ