LibreOffice 7.2 እርዳታ
አዲስ የ ዳታቤዝ መፍጠሪያ: መክፈቻ የ ዳታቤዝ ፋይል ወይንም ከ ነበረው የ ዳታቤዝ ጋር ይገናኛል
ይምረጡ አዲስ ዳታቤዝ ለ መጠር ይህ ምርጫ የሚጠቀመው የ HSQL ዳታቤዝ ነባር ማሰናጃ ሞተር ነው: ቀጥሎ የ መጨረሻው የ አዋቂው ገጽ ይታያል
ይምረጡ የ ዳታቤዝ ፋይል ከ ዝርዝር ውስጥ በ ቅርብ ጊዜ የተጠቀሙበትን ፋይሎች ወይንም ከ ፋይል ንግግር ምርጫ ውስጥ
ይምረጡ የ ዳታቤዝ ፋይል ከ ዝርዝር ውስጥ በ ቅርብ ጊዜ የተጠቀሙበትን ፋይሎች: ይጫኑ መጨረሻ ለ መክፈት ፋይሉን ወዲያውኑ እና ከ አዋቂው ለ መውጣት
መክፈቻ የ ፋይል ምርጫ ንግግር እርስዎ የ ዳታቤዝ ፋይል የሚመርጡበት: ይጫኑ መክፈቻ ወይንም እሺ በ ፋይል ምርጫ ንግግር ውስጥ ለ መክፈት ፋይሉን ወዲያውኑ እና ከ አዋቂው ለ መውጣት
ይምረጡ ለ መፍጠር የ ዳታቤዝ ሰነድ ከ ነበረው የ ዳታቤዝ ጋር ለ መገናኘት
ይምረጡ የ ዳታቤዝ አይነት ከ ነበረው የ ዳታቤዝ ጋር ለ መገናኘት
የ Outlook, Evolution, KDE Address Book, and Seamonkey ዳታቤዝ አይነቶች ተጨማሪ መረጃ አይፈልጉም: ለ ሌሎች የ ዳታቤዝ አይነቶች: አዋቂው ተጨማሪ ገጾች ይዟል ተጨማሪ መረጃ ለ መግለጽ
የሚቀጥለው የ አዋቂ ገጽ ከሚከተሉት ገጾች አንዱ ነው: