LibreOffice 7.3 እርዳታ
ለ ተመረጠው ንድፍ: ወይንም ክፈፍ ባህሪዎች መወሰኛ
ለ ተመረጠው እቃ ስም መወሰኛ እና ለ ተዛመዱት አገናኞች
ለተመረጠው እቃ ስም ያስገቡ
እቃ ይመድቡ: ንድፍ ወይንም ክፈፍ እና ስም ይስጡት: ስለዚህ በ ቀላሉ እንዲያገኙት ከ ረጅም ሰነዶች ውስጥ
ጽሁፍ ያስገቡ በ ዌብ መቃኛ ውስጥ እንዲታይ የ ተመረጠው እቃ በማይኖር ጊዜ: አማራጭ ጽሁፍ መጠቀም ይቻላል ለ መርዳት አካለ ስንኩል ለሆኑ ሰዎች
እቃ ማሳያ (እቃ: ንድፍ: ወይንም ክፈፍ) ከ አሁኑ እቃ በፊት የሚመጣ በ አገናኙ ቅደም ተከትል መሰረት: ለውጦች ለ መጨመር ላለፈው አገናኝ: ስሙን ከ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ: እርስዎ ክፈፍ የሚያገናኙ ከሆነ: የ አሁኑ ክፈፍ እና የ ታለመው ክፈፍ ባዶ መሆን አለበት
እቃ ማሳያ (እቃ: ንድፍ: ወይንም ክፈፍ) ከ አሁኑ እቃ በኋላ የሚመጣ በ አገናኙ ቅደም ተከትል መሰረት: ለውጦች ለ መጨመር ለሚቀጥለው አገናኝ: ስሙን ከ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ: እርስዎ ክፈፍ የሚያገናኙ ከሆነ: የ አሁኑ ክፈፍ እና የ ታለመው ክፈፍ ባዶ መሆን አለበት
ለ ተመረጠው እቃ መጠበቂያ ምርጫ መወሰኛ
ለተመረጠው እቃ ይዞታዎችን መቀየሪያ መከልከያ
እርስዎ የተመረጠውን እቃ ይዞታ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ
የተመረጠውን እቃ ቦታ መቆለፊያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ
ለተመረጠው እቃ መጠን መቆለፊያ
ለ ተመረጠው እቃ የ ማተሚያ እና የ ጽሁፍ ምርጫ መወሰኛ
እርስዎን ማረም ያስችሎታል የ ክፈፍ ይዞታ በ ሰነድ ውስጥ ለ ንባብ-ብቻ የሆነ (መጻፍ-የተከለከለ).
የተመረጠውን እቃ ማካተቻ ሰነድ በሚያትሙ ጊዜ
የ ተመረጠው የ ጽሁፍ ፍሰት አቅጣጫ መወሰኛ በ ክፈፍ ውስጥ: ነባር የ ጽሁፍ ፍሰት ማሰናጃ ለ መጠቀም በ ገጽ ውስጥ: ይምረጡ ከፍተኛ ደረጃ የ እቃ ማሰናጃ ይጠቀሙ ከ ዝርዝር ውስጥ
የ ክፈፎች ይዞታ በ ቁመት ማሰለፊያ መወሰኛ: ዋናውን የ ጽሁፍ ይዞታ ማለት ነው: ነገር ግን ተጽእኖ ይፈጥራል በ ሰንጠረዥ ላይ እና ሌሎች እቃዎች እና በ ጽሁፉ አካባቢ ማስቆሚያ ላይ (እንደ ባህሪ ማስቆሚያ: ወደ ባህሪ: ወይንም ወደ አንቀጽ) ለምሳሌ: ክፈፎች: ንድፎች: ወይንም መሳያዎች