LibreOfficeDev 7.4 እርዳታ
የ ፋይል እርዝመት በ ባይቶች ይመልሳል
የ ፋይል እርዝመት (ጽሁፍ እንደ ሀረግ)
Long
ጽሁፍ: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ የያዘ ምንም የማያሻማ ፋይል መወሰኛ: እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ URL notation.
ይህ ተግባር የሚወስነው የ ፋይል እርዝመት ነው: የ ፋይል እርዝመት ተግባር ከ ተጠራ በ ፋይል መክፈቻ: የ ፋይል እርዝመት ይመልሳል ከ መከፈቱ በፊት: የ አሁኑን ፋይል እርዝመት ለ መወሰን በ ፋይል መክፈቻ: የ እርዝመት ተግባር ይጠቀሙ
Sub ExampleFileLen
MsgBox FileLen("C:\autoexec.bat")
End Sub