LibreOffice 7.4 እርዳታ
script ማስገቢያ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ በ HTML ወይንም የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ
እርስዎ ያስገቡት script የሚታየው በ አረንጓደ አራት ማእዘን ነው: ለ እርስዎ አራት ማእዘን ካልታየ: ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice መጻፊያ/ዌብ - መመልከቻ እና ይምረጡ የ አስተያየቶች ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ: ጽሁፍ ለ ማረም: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ አረንጓደ አራት ማእዘን ላይ
የ እርስዎ ሰነድ ከ አንድ በላይ script ከያዘ: የ script ማረሚያ ንግግር የያዛቸው ያለፈው እና ወደሚቀጥለው ቁልፎች መዝለያ ነው ከ script ወደ script
እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን አይነት script ያስገቡይህ script የሚለየው በ HTML ኮድ ምንጭ በ tag ነው
ፋይሉን ፈልገው ያግኙ እንደ አገናኝ ማስገባት የሚፈልጉትን እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ
ያስገቡ የ script code ማስገባት የሚፈልጉትን