LibreOffice 7.4 እርዳታ
እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ከ ተለያዩ ግንኙነቶች ውስጥ ለ መገንባት የ እርስዎን LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ: የ ግንኙነት ተግባሮች የሚታዩት በ ታችኛው ክፍል የ አካላቶች ክፍል ውስጥ ነው: በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ሁሉም ግንኙነቶች በ አካላቶች ክፍል ውስጥ የሌሉ ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ እጅ መጻፍ ይቻላል በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ:
የሚቀጥለው ሙሉ የ ግንኙነቶች ዝርዝር ነው: ከ ምልክት አጠገብ ያለው ስም የሚያሳየው ግንኙነት በ አካላቶች ክፍል ውስጥ መድረስ እንደሚቻል ነው (ይምረጡ መመልከቻ - አካላቶች ) ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ ከ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ
እኩል አይደለም
የ እኩል አይደለም ምልክት ወይንም ትእዛዝ ማስገቢያ በ እኩል አይደለም ከ ሁለት ቦታ ያዢ ጋር እርስዎ መጻፍ ይችላሉ > እኩል አይደለም > በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ
ኦርቶጎናል ወደ
ማስገቢያ ባህሪ ለ ኦርቶጎናል (ራይት አንግል) ግንኙነት ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ > ኦርቶጎናል > በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ያንሳል ወይንም እኩል ይሆናል (ያዘነብላል)
ማስገቢያ የ ያንሳል ወይንም እኩል ይሆናል ከ ሁለት ቦታ ያዢ ግንኙነት ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ > ያንሳል ወይንም እኩል ይሆናል > በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ይበልጣል ወይም እኩል ይሆናል (ያዘነብላል)
ማስገቢያ የ ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል ከ ሁለት ቦታ ያዢ ግንኙነት ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ > ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል > በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ተመሳሳይ ወይንም እኩል
ማስገቢያ የ ተመሳሳይ ወይንም እኩል ይሆናል ከ ከ ሁለት ቦታ ያዢ ግንኙነት ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ > ተመሳይ ነው ወይንም እኩል ይሆናል > በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ያንሳል ወይም እኩል ይሆናል
ማስገቢያ የ ያንሳል ወይም እኩል ይሆናል ከ ከ ሁለት ቦታ ያዢ ግንኙነት ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ > ያንሳል ወይም እኩል ይሆናል > ወይንም > <= > በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ይበልጣል ወይም እኩል ይሆናል
ማስገቢያ የ ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል ከ ከ ሁለት ቦታ ያዢ ግንኙነት ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ > ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል > ወይንም > >= > በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ድርብ ቀስት ወደ ግራ የሚያመለክት
ማስገቢያ የ ሎጂካል ግንኙነት ቀስት በ ድርብ መደርደሪያ ወደ ግራ የሚጠቁም እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ድርብ ቀስት በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ድርብ ቀስት ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ የሚያመለክት
ማስገቢያ የ ሎጂካል ግንኙነት ድርብ ቀስት ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ የሚያመለክት ከ ሁለት አንቀሳቃሽ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ድርብ ቀስት ወደ ቀኝ የሚያመለክት በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ድርብ ቀስት ወደ ቀኝ የሚያመለክት
ማስገቢያ የ ሎጂካል አንቀሳቃሽ ድርብ ቀስት ወደ ቀኝ የሚያመለክት ከ ሁለት ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ድርብ ቀስት በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ይቀድማል ወይም እኩል ነው
ማስገቢያ የ ሎጂካል አንቀሳቃሽ ይቀድማል ወይንም እኩል ነው ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ይቀድማል ወይንም እኩል ነው በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ተሳክቷል ወይም እኩል ነው
ማስገቢያ የ ሎጂካል አንቀሳቃሽ ተሳክቷል ወይንም እኩል ነው ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ተሳክቷል ወይንም እኩል ነው በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ይቀድማል ወይም ተመሳሳይ ነው
ማስገቢያ የ ሎጂካል አንቀሳቃሽ ይመጣል ወይንም እኩል ነው ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ይቀድማል ወይንም እኩል ነው በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ተሳክቷል ወይም ተመሳሳይ ነው
ማስገቢያ የ ሎጂካል አንቀሳቃሽ ተሳክቷል ወይንም እኩል ነው ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ተሳክቷል ወይንም እኩል ነው በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ለ መፍጠር የ በጣም ይበልጣል ከ ግንኙነት ከ ሁለት ቦታ ያዢ ጋር: ይጻፉ > ይበልጣል > ወይንም >> በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ
ይጻፉ ll ወይንም << በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ ለ ማስገባት የ በጣም ያንሳል ከ ግንኙነት በ መቀመሪያ ውስጥ
የ ተገልጿል እንደ ግንኙነት ከ ሁለት ባታ ያዢ ጋር በ መጻፍ ያስገቡ > ተገልጿል እንደ >
ማስገቢያ ስእል በ ተመሳሳይ ባህሪ ከ ሁለት ቦታ ያዢ ጋር በ መጻፍ > መተርጎሚያ > በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ
የ > ማስተላለፊያ > ትእዛዝ የሚያስገባው የ ዋናውን ተመሳሳይ ባህሪ ነው ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር
መረጃ በ እጅ በሚያስገቡ ጊዜ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ያስታውሱ የ አንቀሳቃሽ ቁጥር ክፍተት ይፈልጋል ለ ትክክለኛ አካል: ይህ በተለይ እውነት የሚሆነው እርስው በ ዋጋዎች የሚሰሩ ከሆነ ነው ከ ቦታ ያዢዎች ይልቅ: ለምሳሌ: ለ "በጣም ይበልጣል" ግንኙነት: ይጻፉ አንዱን 10 በጣም ይበልጣል ከ 1 ወይንም a በጣም ይበልጣል ከ b.